ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ የቀረቡ አቤቱታዎች
     
 
Banner

በፖለቲካ ፖርቲዎች የቀረቡ አቤቱታዎች እና የተሰጡ መልሶች PDF Print E-mail

ተራ
ቁጥር

የፖለቲካ ፖርቲው
ስም

አቤቱታው የአቤቱታው ጭብጥ
የቀረበበት ቀን

 

የተሰጠው መልስ

 

ቀን

 

ምርመራ

 

1

 

መድረክ

 

29/7/2002

የፖርቲው ዕጩዎች ምትክ ያቀረቡ ዕጩዎች መታወቂያ እንዲያ
ያገኙ ስለመጠየቅ

ለፖርቲው ባመለከተው መሰረት በፖርቲው የውስጥ ውዝግብ ምክንያት ያልተመዘገቡ ተጣርቶ
እንዲመዘገቡ ተደርጓል

 

01/08/02

 

 

2

 

መድረክ

 

29/7/2002

አቶ ማርቆስ ሞጨ የተባለው የፖር
ቲው አባል የዕጩነት መታወቂያ ካርድ መከልከሉ

የከንባታ ህዝቦች ኮንግረንስ በዕጩ ላይ
ቅሬታ በማቅረቡ የተነሳ እንደሆነ
ተጣርቶ ይኼው ለፖርቲው
ተገልፃለታል፡፡

 

06/08/02

 

3

 

መድረክ

 

02/08/2002

በዕጩ ተወዳዳሪ አቶ ገመቹ እንሰርው
ምትክ የቀረበውን አቶ መኮንን ድን
ቀን አለመቀበል

ጉዳዩ በክልሉ ቅ/ጽ/ቤት በኩል ተጣርቶ
መፍትሄ እንዲያገኝ ተደርጓል፡፡

04/08/02

 

 

4

 

መድረክ

 

28/07/2002

በኢሉባቡር"በምስራቅ ወለጋ በሆሮ
ጉድሩ ሊመዘገቡ በሄዱ ዕጩዎች ላይ ላይ ድብደባ"ዘረፋ እንግልት ስለመፈፀሙ

ጉዳዩ በክልሉ ቅ/ጽ/ቤት በኩል ተጣርቶ
ክሱ መሠረተ ቢስ እንደሆነ ለማረጋገጥ ተችሏል፡፡

 

01/08/02

 

 

5

 

መድረክ

 

08/07/2002

በከምባታ"በአማሮ"በቮካ እና በጋሞ
ጐፍ የመንግሥት ሠራተኛ የሆኑ
ዕጩዎች ፍቃድ ተሰጥቷቸው ለም
ርጫ ቅስቀሳ እንዲወጡ የሚል

የምርጫ ቅስቀሳ ፍቃድ በአዋጁ ባይደነገግም
ዕጩዎች የዓመት ፍቃዳቸው እንዲጠቀሙ
ለክ/ቅ/ጽ/ቤት በኩል መመሪያ ተላልፏል፡፡

 

14/07/02

 

 

6

 

መድረክ

 

28/07/2002

በተለያዩ የምርጫ ክልሎች መመዘኛ
አሟልተው እያሉ በዕጩነት አለመመ
ዝገብና እንዲወጡ ማድረግ

አቤቱታው ከዚህ ቀደም መልስ የተሰጠበት
ስለሆነ በድጋሚ እንደማይታይ የክ/ቅ/ጽ/
ቤት ገልፆል፡፡

 

01/08/02

 

 

7

 

መድረክ

 

02/07/2002

በኩላ ምርጫ ክልል የተመ
ዘገቡ የፖርቲ ዕጩዎች
አለአርባቡ እንዲሰረዙ በመ
ደረጉ ( መሩሲ ዞን)

 

ጉዳዩ በክ/ቅ/ጽ/ቤት በኩል
ተጣርቶ ተገቢው መፍትሄ
እንዲሰጠው ተደርጓል፡፡

 

10/07/02

 

 

8

 

መድረክ

 

01/7/2002

በዕጩነት ተመዝግበው መታ
ወቂያ ከወሰዱ በኋላ በኢህ
አዲግ ቅሬታ ምክንያት አቶ
አምሮ አወቀ ከዕጩነት ስለ
መሰረዙ(ም/ጐጃም ዞን)

 

ጉዳዩ በም/ክልሉ አቤቱታ
ሰሚ ኮሚቴ ታይቶ ዕጩው
እንዲመዘገቡ ተደርጓል፡፡

 

27/07/02

 

 

9

 

መድረክ

 

26/06/2002

የዕጩዎች ቅሬታቸው መታ
ፈን (ምሥራቅ ወለጋ)
የምርጫ ክልሉ አስፈፃሚዎች
ች በገዥው ፖርቲ በወገንተ
ኝነት የፖርቲውን ዕጩ
አለመቀበል

 

ጉዳዩ በክ/ቅ/ጽ/ቤት በኩል
ተጣርቶ ክሱ ተጨባጭነት
የሌለው መሆኑ ተገልፆልናል፡፡

 

08/07/02

 

 

10

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች
ዴሞክራሲያዊ ህብረት
(ደኢሕዴህ)

 

15/06/02

የህብረቱ (አጋር)ያልሆነው
የከንባታ ህዝቦች ኮንግረስ
ያለአግባብና ከህግ ውጭ
የህብረቱን ማህተም እየተጠ
ቀመ መገኘቱን በተመለከተ

ጉዳዩ ለረጀም ጊዜ ሲጣራ
ቆይቶ ፖርቲው(ከህኮ)ምክን
ያቱን ከገለፅ በኋላ ከዚህ ድር
ጊቱ እንዲታቀብ ተገልፆለታል

 

13/8/02

 

ጉዳዩ እስካሁን
እል
ባት አላገኘም

11

የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞ
ክራሲያዊ ህብረት
(ደኢሕዴህ)

09/01/2002

አቶ ጌታሁን አዶ የተባሉ
የፖርቲው አባል አለአግ
ባብ ከሥራ መባረራቸውና
አሁን ወደ ሥራቸው የሚ
መለሱበት ሁኔታ እንዲመ
ቻት፡፡

በደሉ ተፈፀመ ለተባለበት
የቡርጂ ልዩ ወረዳ ድርጊቱ
ተፈፁሞ ከሆነ ስህተት መ
ሆኑን ጠቅሰን አስኳይ የእ
ርምት እርምጃ እንዲወሰድ
ተደርጓል፡፡

 

 

 

12

 

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞ
ክራሲያዊ ህብረት
(ደኢሕዴህ)

 

22/04/02

የምርጫ አስፈጻሚዎ
ችና የህዝብ ታዛቢዎች
ምርጫ ከህግ አግባብ
ውጭ የተከናወነ ስለ
መሆኑ

ክሱ በተጨባጭ መረጃ
የተደገፈ ያለመሆኑ ለፖር
ቲው ተገልፆለታል፡፡

 

27/04/02

 

 

13

የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞ
ክራሲያዊ ህብረት
(ደኢሕዴህ)

 

22/04/02

የድርጀቱ አባል የሆኑት
አቶ ጌታሁን አዶ ካለ
አግባብ ከስራቸው የተባ
ረሩ መሆኑን

ጉዳዩ በክ/ቅ/ጽ/ቤት ተጣ
ርቶ ድርጊቱ ተፈፅሞ
ከሆነ አግባብነት የሌለው
መሆኑን በመግለፅ ተገቢ
ውን መፍትሄ እንዲፈለግ
ተደርጓል፡፡

 

24/04/02

 

እስከ አሁን በእንጥ
ልጥል ላይ ይገኛል

 

14

የአርጐባ ብሔረሰብ ዴሞክራሲ
ያዊ ንቅናቄ
(አብዴን)

 

15/03/02

በአፋር ክልል ፖርቲው
እንዳይንቀሳቀስ በክልሉ
መስተዳድር መከልከሉን
በተመለከተ

ከክልሉ መስተዳድር ጋር
ቦርዱ በመነጋገር ህጋዊ
መግባባት ላይ ስለተደረሰ
ፖርቲው በክልሉ እንዲን
ቀሳቀስ ተደርጓል፡፡

 

30/04/02

 

 

15

የአርጐባ ብሔረሰብ ዴመክራሲ
ያዊ ንቅናቄ
(አብዴን)አቶ ኢድሪስ መሐመድን
በተመለከተ

 

30/03/02

የፖርቲው ሊቀመንበር
ከህግና መተዳደሪያ
ደንብ ውጭ የድርጅቱን
ማህተም በእጃቸው መያ
ዛቸውን በተመለከተ

 

---------

 

 

ፖርቲው የውስጥ
መከፋፈል ስለነበረ
በት ጉዳዩ እልባት
አላገኘም

16

የአርጐባ ብሔረሰብ ዴሞክራ
ሲያዊ ንቅናቄ
(አብዴን)

10/12/2001

በፖርቲው አባላትና ደጋፊ
ዎች ላይ በአወሸ ፈንታሌና
በአርጐባ ልዩ ወረዳ ዛቻና
ማስፈራራት መፈጸሙን

የክልሉ መስተዳድር ጉዳዩን
አጣርቶ አስቸኳይ የእርምት
እርምጃ እንዲወስድ ለክልሉ
መንግሥት አሳውቀናል

 

 

 

17

የአርጐባ ብሔረሰብ ዴሞክራ
ሲያዊ ንቅናቄ
(አብዴን)

 

03/05/02

የፖርቲው ማህተም
በህገወጥ መንገድ
ሌሎች እየተጠቀሙ
በት ስለሚገኝ የማረ
ጋገጫ ደብዳቤ እን
ዲሰጠን

ለእነ አቶ ሐሰን መሃጠመድ
ወገን የሚገኘውን ማህተም
ብቻ ጽ/ቤቱ እንደሚያውቀው
ለሚመለከተው ሁሉ ደብዳቤ
ተፅፏል፡፡

03/05/02

አመራሩ ለሁለት
ረከፍሎ ስለነበር

 

18

የአርጐባ ብሔረሰብ ዴሞክራ
ሲያዊ ንቅናቄ
(አብዴን)

 

04/05/02

አንዳንድ የድርጅቱ አባ
ላት ከህገ-ደንብ ውጭ
ስብሰባዎችን ለማካኔድ
እየተንቀሳቀሱ ስለሆነ
ፅ/ቤቱ ድርጊቱን እንዲ
ያስቆም

------------

 

በፅ/ቤቱ ትዕዛዝ የተከናወነ ስብሰባ
እንደነበር ይታወ
ቃል፡፡(ተቀባይነት
የሌለው ክስ ነው፡፡

 

19

 

የአርጐባ ብሔረሰብ ዴሞክራ
ሲያዊ ንቅናቄ
(አብዴን)

 

13/06/02

የወረዳው ምርጫ ክል
ልና ምርጫ ጣቢያዎች
ፈርሰው በመበተናቸው
የዕጩ ማስመዝገቢያ
የጊዜ ሰሌዳ ከማለቁ በፊ
ት ቦርዱ እንዲያውቀው
ስለመጠየቅ

ጥያቄአቸው ቦርዱ የዕጩዎ
ች ምዝገባ ጊዜን በማራዘሙ
ምላሸ አግኝቷል፡፡

 

25/06/02

 

 

 

20

 

የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ
(ኦብኮ)

 

29/6/2002

ለህዝብ ተወካዩች ም/ቤት
የቀረቡ ዕጩዎችን በምዕራብ
ሸዋ ዞን የድርጅቱ ማዕከላዊ
ኮሚቴ መቶ ዓለማየሁ አረን
ሰና አቶ በቀለ አረና ህገ ወጥ
እንቅስቃሴ ይመለከታል፡፡

ፖርቱው በጠየቀው መ
ሠረት በም/ሸዋ ዞን መስ
ተዳድር የቦርዱ ፅ/ቤት
የአቶ አለማየሁና የአቶ
በቀለ ስራ አስፈጻሚነት
እውቅና ያልሰጠው መሆ
ኑን ገልፀን አስፈላጊ ጥ
ንቃቄ እንዲናየደርግ
አሳውቀናል ፡፡

 

07/07/02

 

 

21

 

የኦሮሞ ብሔራዊ ኮንግረስ
(ኦብኮ)

 

22/06/2002

የኣሮሞ ብ/ኮ/በደቡብ ም/ሸዋ
ሆሊቭ ም/ክልል
በሰሜን ሸዋ የፖርቲው ዕጩ
ዎች ከሥራ መባረር መሬት
መቀማት እና ድብደባን በተ
መለከተ

ጉዳዩ በክ/ቅ/ፅ/ቤት በኩል
እንዲጣራ ተደርጐ ተገ
ቢው ምላሽ እንዲያገኝ፡፡

 

04/07/02

 

 

22

 

የሶማሌ ዴሞክራሲያዊ ሐይ
ሎች ቅንጀት
(ሶዴሐቅ)

 

28/4/2002

በአራደን"ኤረርና ማዕሶ ም/
ክልል የፖርቱው አባላትና
ደጋፊዎች
መታሰራቸው

ጉዳዩ በክ/ቅ/ፅ/ቤት በኩል
ሲጣራ ክሱ ተጨባጭ
ነት የሌለው መሆኑ
ተገልፃልናል፡፡

17/05/02

 

 

 

23

 

የኢትዮጵያ ዴሞክራሲያዊ
ፖርቲ
(ኢዴፓ)

 

15/7/2002

በኦሮሚያ አዲስ ምርጫ
ክልል ቋንቋ እያወቁ
አያውቁም በማለት
ፈተና መሰጠቱ አግባብ
አለመሆኑን ይህም
ዕጩዎቹ ምዝገባ ቀን
ካለቀ በኋላ ስለሆነ
እንድንተካ ይፈቀድልን

የፖለቲካ ፓርቲዎች
የጋራ ም/ቤት ተስማም
ተው ቦርዱን በጠየቁት
መሠረት የፖርቱው
ጥያቄ ምላሽ አግኝቷል

 

28/07/02

 

 

24

 

የኢትዮጵያን ዴሞክራሲያዊ
ፖርቲ(ኢዴፖ)

 

07/07/2002

በደ/ክልል በሲዳማ ዞን
በቦርሲናሐሮ ምርጫ
ክልል መስፈርቱን አያሟ
ሉም በሚል ያልተመዘገቡ
ዕጩዎች

;

 

28/07/02

 

 

25

የኢትዮጵያ ፍትህና ዴሞክራሲ
ያዊ ሐይሎች ግንባር
(ኢፍዴኀግ)

 

30/7/2002

ለዕጩ ተወዳዳሪ ለአቶ
ደመቀ የትብብር ደብዳቤ
እንዲፃፍ

ፓርቲው በጠየቀው
መሠረት ለሚመለከተው
አካል ደብዳቤ ተፅፏል፡፡

 

1/08/02

 

 

26

የኢትዮጵያ ፍትህና ዴሞክራሲ
ያዊ ሐይሎች ግንባር
(ኢፍዴኀግ)

 

07/05/2002

በም/ወለጋ ጊዳክረም ምርጫ
ክልል የድርጅቱ አባል የሆ
ኑት አቶ ደመቀ አስጨናቂ
እና ወ/ሮ የሸ ማሞ በመስ
ተዳድሩ በተቀነባበረ ወንጀል
ለድብደባና ለእሥራት
መዳረጋቸው፡፡

ጉዳዩ በክ/ቅ/ፅ/ቤት
በኩልና በሚመለከታ
ቸው መንግሥት አካል
ጋር በመነጋገር ግለሰ
ቦቹ ከእስር እንዲፈቱና
እንዲወዳደሩ ተደርጓል

 

22/05/02

 

 

27

 

የኢትዮጵያ ፍትህና ዴሞክራሲ
ያዊ ሐይሎች ግንባር
(ኢፍዴሐግ)

29/06/2002

ለዕጩነት ሊመዘገቡ የሄ
ዱት አቶ ደመቀ አስጨ
ንቀህ ያዘው ወ/ሮ የሺ
ማሞ በፖሊስና በፀጥታ
ኀይሎች ተደብድበው
መታሰራቸው

ጉዳዩ በክ/ቅ/ፅ/ቤት
በኩልና በሚመለከ
ታቸው መንገሥት
አካላት ጋር በመነጋ
ገር ግለሰቦቹ ከእስር
እንዲፈቱና እንዲወ
ዳደሩ ተደርጓል፡፡

22/05/02

 

 

28

 

የኢትዮጵያ ሰላማዊ ዴመክራሲ
ያዊ ፖርቲ(ኢሰዴፖ)

 

26/6/02

 

የአቀረቡት ዶክሜንት
ተቀባይነት ያለማግኘት

ፖርቲው አመራሮ
ቹን የለወጠው በህገ
-ደንቡ መሠረት እንዳልሆነ ተገልፃለት
ት ተገቢውን ማስ
ተካከያ እንዲያደርግ
ደብዳቤ ተፅፎለታል

 

20/07/02

 

 

29

 

የኦሮሞ ነፆነት ብሔራዊ ፖርቲ
(ኦነብፖ)

 

11/6/2002

በአሩሲ ዞን ዴራ ም/ክ
ልል ወ/ት ፍሬ ህይወት
ታከለ የባለችው ዕጩ
ካለ አግባብ ከውድድር
መውጣቷ

ጉዳዩ በክልሉ ቅ/ፅ/
ቤት በኩል ተጣርቶ
አስፈላጊውን የመፍ
ርሄ እርምጃ እንዲ
ወሰድ ተደርጓል፡፡

 

 

 

30

 

የኦሮሞ ፌዴራላዊ
ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ
(ኦፌዴን)

 

02/7/02

የፓርቲው ዕጩ የሆነውን ከሚ
ሰራበት ደምቢዶሎ ወደ ነጌሌ
ቦረና በመዛወሩ በአካባቢው ም
ርጫ ሂደት አስተጓጉሏል
የተዘጋውን ጽ/ቤት አስመ
ልክቶ የተደረገው ማጣራት ሚ
ዛናዊ አለመሆኑ

አቤቱታው ከምርጫ
ህጉ ጋር ተያያዥነት
እንደሌለው በመግለፅ
ፓርቲው በቀጥታ
ድርጅቱን ሉጠይቅ
እንደሚችል በደብዳቤ
ተገልፃላቸዋል፡፡

 

12/07/02

 

 

 

31

 

የኢትዮጵያ ብሔራዊ
አንድነት ፖርቲ
(ኢብአፖ)

 

 

16/6/02

ፓርቲው ከኢፍዴሃግ መልቀቁ
እየታወቀ እስካሁን የግንባሩ
አባል ተደርገን የነፃ የአየር ሰአ
ት ድልድል ስላልተደረገልኝ
የበርዱ ጽ/ቤት አስፈላጊውን
ማስተካከያ እርምጃ እንዲወሰድ

ፓርቲው የምርጫ
መወዳደሪያ ምልክት
በቦርዱ የፀደቀለት እንደሆነ በማረጋገጥ
ለሚመለከታቸው
ተቋማት ፖርቲው
በኢፍዴኀግ ውስጥ
እንደሌለ ገልፀን አል
ፈናል ፡፡

 

30/07/02

 

 

32

የኢትዮጵያ ብሔራዊ
አንድነት ፖርቲ
(ኢብአፖ)

 

16/6/02

በአርሲ ዞን ኩሎ ም/ክልል በመ
ቂና በሸዋሮቢት ም/ክልሎች
በክልሉ ምርጫ አስፈጻሚዎች
ችግር ምክንያት እጩዎቻችንን
ማስመዝገብ ስላልቻልን በድጋሚ
ጊዜ ተሰጥቶን እጩዎቻችንን
እንድናስመዘግብ

በፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ም/ቤት ጥያቄ
መሠረት የፓርቲው
አቤቱታ ምላሽ ለማ
ግኘት ችሏል፡፡

 

28/07/02

 

 

 

33

 

የደልወቢ ህዝቦች ዲሞ. ንቅናቄ

 

12/07/2002

በቀላፎ"በሙስታሄል"በፈድ
ፈር በምዕራብ ኣሞ እና
በምስራቅ ኣሞ ወረዳዎች
ያሉ ምርጫ አስፈጻሚዎች
ገለልተኛ ስላልሆኑ በምት
ቸው ሌላ እንድንመርጥ
ሲሉ ያቀረቡት

ጉዳዩ በክ/ቅ/ፅ/ቤት
በኩል ሲጣራ ክሱ
መሠረተ ቢስ መሆ
ኑን ለማረጋገጥ ችለ
ናል፡፡

 

27/07/02

 

 

34

 

ቅንጂት

 

15/7/2002

አቶ አስማረ ለማ የተባሉ
የፓርቲው አባል በተለያዩ
ጊዜ የቤት ብርበራ የጦር
መሳሪያ ማስፈራራት ማን
ገላታት ስለመፈፀሙ

እንድናውቀውና ለክ
ትትል ስለሆነ መልስ
አልተሰጠበትም

 

 

 

35

 

የመላው ኢትዮጵያ ዴሞክራሲ
ያዊ ፖርቲ
(መኢዴፖ)

 

12/05/2002

ፓርቲው የጽ/ቤት ችግት
እንዳለበት በተደጋጋሚ
በኪራይ ቤቶች ኤጀንሲ
ቢያሳውቅም እስካሁን
ምላሽ አለማግኘቱ

ፓርቲው በጠየቀው
መሠረት ለመንግ
ሥት ቤቶች ኤጀንሲ
ፅፈናል፡፡

 

22/05/02

 

 

36

የመላ አማራ ሕዝብ
ድርጅት
(መአሕድ)

14/4/2002

የፓርቲው አመራር እነ አቶ
ሸዋንግዛው ገ/ሥላሴ ፓርቲ
ውን እንደማይወክሉ ስላመለ
ከቱ

---------

 

በፓርቲው ህገ-ደንብ
መሠረት የተከናወነ
ባለመሆኑ

 

37

የወለንኛ ቋንቋ ተናጋራ
ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ
ንቅናቄ
(ወቋተህዴን)

21/12/2001

 

በጉራጌ ዞን ጽ/ቤት ከፍቶ እን
ዳይንቀሳቀስ አደናቃፊ ተግባር
መፈጸሙን

በተዋረድ ለዞኑና ለክልል መስተዳድር በተጻፈ
ደብዳቤ ችግሩ እል
ባት እንዲያገኝ ጥረ
ት ተደርጓል፡፡

 

 

 

38

የወለንኛ ቋንቋ ተናጋሪ
ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ
ንቅናቄ
(ወቋተሕዴን)

14/07/2002

የገደባኖ ቡታዘግ ወሰኔ ወረዳ
ም/ክ/ኀ ሥራውን በገለልተኝነ
ት እያከናወነ አለመሆኑን
በተመለከተ

በክልሉ ቅ/ፅ/ቤት
በኩል ጉዳዩ ተጣ
ርቶ መሰረተ ቢስ
ክስ መሆኑን ለማ
ወቅ ችለናል፡፡

12/08/02

 

 

39

የወለንኛ ቋንቋ ተናጋሪ
ህዝቦች ዴሞራክሲያዊ
ንቅናቄ
(ወቋተሕዴን)

14/07/2002

ም/ቦርድ በገለልተኝነት ሳያጣራ
በአንድ ወገን ውሳኔ ብቻ በመ
ነሳት ለፓርቲው የሰጠውን
ማስጠንቀቂያ በተመለከተ

ጉዳዩ በበቂ መረጃና
ምስክር የተደገፈ
መሆኑን ስለተረጋገ
ጠ ይህንኑ ለፓር
ቲው አሳውቀናል

27/07/02

 

 

40

የወለንኛ ቋንቋ ተናጋሪ
ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ
ንቅናቄ
(ወቋተሕዴን)

"

በገለልተኛ መልኩ ሳይጣራ
የተሰጠ ውሳኔ በተመለከተ

"

27/07/02

 

 

 

41

 

 

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት
ድርጅት
(መኢአድ)

29/03/2002

የ2002 ምርጫ የህዝብ
ታዛቢዎች ምርጫ ፍት
ሃዊ አለመሆኑንና የገ
ዥው ፖርቲ ደጋፊ ብቻ
የተሰበሰበበትና በአግባቡ
ጥሪ ያልተደረገ ነው
የሚል

የታዛቢዎች ምርጫ
በተመለከተ ቦርዱ
ችግሩን አይቶ እን
ደገና ምርጫ እንዲ
ካሄድ ተደርጓል፡፡
የገዥዡ ፖርቲ ደጋ
ፊዎች በተመለከተ
በማስረጃ ተደግፎ
እንዲቀርብ ምላሽ
ተሰጥቷል፡፡

 

 

 

42

 

የመላ ኢትዩጵያ አንድነት
ድርጅት
(መኢአድ)

 

30/06/2002

የፓርቲው ዕጩ የሆነው
አቶ ዋስይሁን አበጀ የተ
ባለው የክልሉን የሥራ
ቋንቋ አታውቅም ተብሎ
አለአግባብ ከዕጩነት መ
ሰረዙንና መታገዱን

ፖርቲው ያቀረበው
ጉዳይ ዕጩዎች ቋ
ንቋ አይችሉም
ላሉት የቦርዱ ቅ/
ጽ/ቤት ኀላፊዎች
እንዲያጣሩ ተደርጐ
መኢአድ ተወካድቹ
ን በማጣሪያ ቦታው
እንዲገኙ አላደረገም

 

 

43

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት
ድርጅት
(መኢአድ)

30/06/2002

የፓርቲው ዕጩ የሆኑት
ወ/ሮ ፋሲካ ታደሰና አቶ
ይርዳው ሸፈራው የክልሉ
ን የሥራ ቋንቋ አይችሉ
ም በሚል አለአግባብ
መታገዳቸውን

ፓርቲው ከላይ እንደ
ተጠቀሰው በዞ/ቅ/ጽ/
ቤት በኩል ለሚደረገው
ማጣራት ፍቃደኛ አልሆኑም

 

 

44

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት
ድርጅት
(መኢአድ)

30/06/2002

የፓርቲው ዕጩ ተወዳዳ
ሪ የሆኑት አቶ ፋንታ ፊ
ልቶሬና ማቲዎስ ማሞ
ተርካቸው አላሟሉም
በሚል ከምርጫ ምዝገባ
መሠረዛቸው

 

 

 

45

የመላ ኢትዮጵያ አንድነተ
ድርጅት
(መኢአድ)

30/06/2002

በአሩሲ ዞን አተያ ምርጫ
ክልል ዕጩ ተወዳዳሪ
የሆኑት አቶ ተስፋዬ አክ
ሊሉ እና አቶ አበበ ኀይ
ሌን አለአግባብ በዕጩነት
አትመዘገቡም በመባላ
ቸው

ዕጩዎቹ ያልተመዘገ
ቡት ማሟላት ያለባቸ
ውን መረጃዎች ተጠ
ይቆ ባለማሟላታቸው
እንደሆነ ተጣርቶ ለፓ
ርቲው ተገልፆለታል፡፡

 

27/07/02

 

 

46

 

የመላ ኢትዮጵያ አንድነት
ድርጅት
(መኢአድ)

 

17/07/2002

ዕጩዎችን አለመመዝገብ
ማስፈራራትና ሁከት በመ
ፍጠር ማባረር"ከምርጫ
መሠረዝ"የሚያቀርቡትን
ማስረጃ አለመቀበልና ሥራ
ቦታ አለመገኘት

የፓለቲካ ፖርቲዎች
የጋራ ም/ቤት በወሰኑት
መሠረት ከምርጫ የወ
ጡ ዕጩዎች እንዲተኩ
እንዲደረግ ረጨማሪ
ጊዜ ቦርዱ ሰጠ፡፡

 

27/07/02

?

 

47

 

አፋር ነፃ አውጭ ግንባር
(ኦነአግ)

 

13/07/2002

በክልሉ በሚገኙ በሲሞሮቢ
ወረዳ ውስጥ በአንዳንድ
የም/ክልልና ጣቢያ ያሉ
የምርጫ አስፈጻሚዎች
የመራጩን ካርድ ደብቀዋል
በሚል

ጉዳዩ በቅ/ፅ/ቤት በኩል
ተጣርቶ ተጨባጭ ማስ
ረጃ ያልተገኘለት መሆኑ
ን ለማወቅ ችለናል፡፡

 

30/07/02

 

 

48

አፋር ነፃ አውጭ ግንባር
(አነአግ)

 

12/06/2002

ዕጩዎች በባሌ ዞን አጋርፋ
ና የጋሠራ ም/ክልል መታ
ሰራቸውን

ጉዳዩ ለክ/ቅ/ፅ/ቤት በኩል
ሲጣራ ግለሰቦቹ ከምርጫ
ጋር ግንኙነት በሌለው
ጉዳይ መታሰራቸው ተረ
ጋግጧል፡፡

 

25/06/02

 

 

49

አፋር ነፃ አውጭ ግንባር
(አነአግ)

30/07/2002

በዕጩዎች ብዛት የሚከፋፈ
ለው ፋይናንስ ድጐማ ፓር
ቲው ካስመዘገባቸው ዕጩዎ
ች በታች መሆኑ

ጉዳዩ ተጣርቶ አስፈላጊው
ማስተካከያ እንዲደረግ ተደ
ርጓል፡፡

11/08/02

 

 

50

 

የኦሮሞ ነፃነት አንድነት
ግንባር
(ኦነአግ)

 

15/06/2002

በምስራቅ ወለጋ ሆሆ ጉ
ድሩ ሻምቡ ምርጫ ክልል
እጩዎች እንዳይመዘገቡ
በምርጫ ክልሉ አስተባባ
ሪዎች መደብደባቸውን
በተመለከተ

ጉዳዩ ሲጣራ ፓርቲ
ው ክሱን በተጨባጭ
መረጃ ማስደገፍ እን
ዳልቻለ በክ/ቅ/ፅ/ቤት
ተገልፆል፡፡

 

25/06/02

 

 

51

 

የኦሮሞ ነፆነት አንድነት
ግንባር
(ኦነአግ)

 

5/5/2002

ድርጅቱ ከፍተኛ የጽ/ቤት
ችግር እንዳጋጠመውና
ቦርዱ ለችግሩ መፍትሄ
እንዲሰጠው

ለመንግሥት ቤቶች
ኤጀንሲ ለአዳማና ለሮ
ቤ ከተማ መስተዳድሮ
ችየትብብር ደብዳቤ
ተፅፏል፡፡

 

20/05/02

 

 

52

 

የሐረሬ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ
ፖርቲ
(ሐሕዴፖ)

 

20/4/02

 

ቢሮ ስለመነጠቃቸው
( በም/ኦ/ፍትህ ቢሮ)

የተባለው ድርጊት ተፈ
ፅሞ ከሆነ አግባብነት
እንደሌለው ጠቅሰን
ለክልሉ መስተዳድር
የእርምት እርምጃ እን
ዲወሰድ ተገልፆለታል

 

29/4/02

 

 

53

 

ኢህዴን(ኢህአዴን)

 

12/4/2002

የወቂተሕዴን የፖርቲዎች
አሠራር መመሪያ ውጭ
ስለተንቀሳቀሱ

ጉዳዩ በም/ክልሉ በማስረ
ጃዎች የተደገፈ መሆኑን
ተጣርቶ ፖርቲው ከድር
ጊቱ እንዲቆጠብ ተገልፃ
ለታል ፡፡

 

 

 

 

54

 

ብርሐን ለአንድነትና
ዴሞራክሲ ፖርቲ
(ብአዴፖ)

 

6/06/2002

ኦነአግ በከሰሰው አግባብነት
የሌለው ክስ ዕጩዎች መታ
ወቂያ መከልከላቸውን ዕጣ
እንደገና እንዲወጣ መወሰኑ
ትክክል አለመሆኑን

በተደረገው ማጣራት ኦነ
አግ ቅሬታ ስለአቀረበ
ሳይሆንም/ክልሎች ቦርዱ
ካስቀመጠው ጊዜ ቀድ
መው ዕጣ እንዲወጣ በማ
ድረጋቸው እንደሆነ ለማረ
ጋገጥ ተችሏል፡፡

 

14/07/02

 

 

55

 

የኢትዮጵያውያን አን
ድነት ዴሞክራሲያዊ
ድርጅት

 

8/03/02

ኢህአዴግ ለፖርቲዎች ነፃነ
ትና በምርጫ ቦርድ ጣልቃ
የመግባት እንቅስቃሴ እንዲያ
ቆምና ገለልተኛ ሆኖ ምርጫው
ፍትሃዊ እንዲሆን እንዲያደር
ግልን

 

የፖርቲው የአቋም መግለጫ
ስለሆነ መልስ የሚያስፈል
ገው አይደለም

 

12/03/02

 

56

አንድነት ለዴሞክራሲና
ለፍትህ(አንድነት)
(አዲፍ)

01/12/2001

በተለያዩ የኦሮሚያ የደቡ
ብ እና የአማራ ዞኖችና ወ
ረዳዎች በአባላትና ደጋፊዎ
ች ላይ ህገወጥ በደል በፀጥ
ታና አስተዳደር ኀይሎች
መፈጽሙን

በቅርንጫፍ ጽ/ቤቶቻች
ን በኩል አስፈላጊው
የማጣራትና የመፍትሄ
እርምጃ እንዲወሰድ
አድርገናል፡፡

 

 

57

የኢትዮጵያዴሞራክቲክ
ህብረት(ኢዴህ)

 

11/01/2002

አስጨንቅ ያዘው የተባሉ
የፖርቲው አባል ምስራቅ
ወለጋ ኬረሙ ወረዳ ውስጥ
አለ አግባብ መታሰርን በተ
መለከተ

ጽ/ቤታችን ከወረዳው
መስተዳድር ጋር ባደረ
ገው ግንኙነት ግለሰቡ
እንዲፈቱ ተደርጓል፡፡

 

 

58

የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ
ህብረት(ኢዴህ)

09/01/2002

5 ያህል የፖርቲው አባላት
በነቀምት ዞን እስር ቤት
ካላግባብ ታስረው እንደሚገኙ
ና ጽ/ቤቱ አስፈላጊውን መፍ
ትሄ እንዲፈጠር፡፡

የምስራቅ ወለጋ ዞን ም
ርጫ አስተባባሪ ጉዳዩን
አጣርተው ከአካባቢው
መስተዳድር ጋር ተነጋ
ግረው ስዎቹ በአስቸኳይ
እንዲፈቱ አድርጓል፡፡

 

 

59

የጌዲኦ ህዝብ ዴሞክራ
ሲያዊ ድርጅት
(ጌህዴድ)

23/11/2002

ፖርቲው ከመንግሥት ቤቶች
ኤጀንሲ ተከራይቶ ሲሰራበት
የነበረውን ጽ/ቤት ካለምንም
ተለዋጭ እንዲሰጥ መደረጉን

ኤጀንሲው የአቤቱታ አቅ
ራቢዎቹን ችግር ግምት
ውስጥ በማስገባት የበኩሉ
ን የተለመደ ትብብር ያደ
ርግ ዘንድ ደብዳቤ ለኤጀ
ንሲው ጽፈናል፡፡

 

 

 

60

የጌዲኦ ህዝብ ዴሞክራሲያዊ
ድርጅት
(ጌህዴድ)

12/02/2002

በገደብ ወረዳ የሚገኙ የፖለ
ቲካ ፖርቲው አባላት ላይ እ
ንግልትና እስራት መፈጸሙ
ንና ቦርዱ አስፈላጊውን እር
ምጃ እንዲወስድ

በደቡብ ክልል ላለው ቅ/
ጽ/ቤት ኀላፊ ጉዳዩን በቅ
ርበት ተከታትለው አስቸ
ኳይ የመፍትሄ እርምጃ
ወስደው ለጽ/ቤቱ ሪፓርት
እንዲያደርጉ ተደርጓል፡፡

 

 

 

61

የማኦኮማ ልዩ ወረዳ ህዝቦች
ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅ
ናቄ
(ማኮልወህዴአን)

03/02/2002

ፖርቲው የመመሥራች ሠነ
ዱን ለህዝብ ይፋ ማድረጉን
ተከትሎ ዛቻና ማስፈራራት
በመስራቶች ላይ ማየሉን፡፡

አሶሳ ዞን የምርጫ አስፈጻ
ሚ ጉዳዩን አጣርተው የተባ
ለው አቤቱታ በተጨባይ እን
ዳልታየ በግንባር መጥተው
ገልጸውልናል፡፡

 

 

62

የቤኒሻንጉል ጉምዝ ህዝቦች
ዴሞክራሲያዊ አንድነት
ግንባር
(ቤጉህዴአግ)

 

የማኦኮም ልዩ ወረዳ ህዝቦች
ዴሞክራሲያዊ አንድነት ንቅ
ናቄ ለህዝብ ይፋ ያደረጋቸው
ሰነዶች አጠራጣሪና የተጭበ
ረበሩ በመሆናቸው ቦርዱ እ
ንዲያጣራ

ጽ/ቤቱ አቤቱታውን ተቀብሎ
ጉዳዩን በማጣራት ሂደት ላይ
ያለና ቦርዱ ውሳኔ እንዲሰጥ
በት በሂደት ላይ ይገኛል

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ