ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ አዋጆች
     
 
Banner

አዋጆች
የተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ PDF Print E-mail

በሕገመንግሥቱ መሠረት ዜጎች የመደራጀት መብታቸውን ተጠቅመው በሰላማዊና ህጋዊ የፖለቲካ እንቅስቃሴ በመሳተፍ የፖለቲካ ሥልጣን የሚይ ዙበትን ሁኔታ በህግ መደንገግ አስፈላጊ በመሆኑ፣ ዜጎች የፖለቲካ ፓርቲ ሲመሰርቱ እና በአባልነት ሲንቀሳቀሱ ስለሚኖራቸው መብትና ግዴታ እንዲ ሁም የፖለቲካ ፓርቲዎች ሊከተሏቸው የሚገቡ መሠረታዊ መርሆዎችን በመደንገግ ህጋዊ ሰውነት አግኝ ተው እንዲንቀሳቀሱ ማድረግ አስፈላጊ በመሆኑ፣

 

ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ

 


 
የተሻሻለው የኢትዮጵያ ምርጫ አዋጅ PDF Print E-mail

የተሻሻለው የኢትዮጵያ ምርጫ አዋጅ

 

ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ

 


 
የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ሥነ-ምግባር አዋጅ PDF Print E-mail

የፖለቲካ ፓርቲዎችን የምርጫ ሥነ-ምግባር ለመደንገግ የወጣ አዋጅ
ቀደም ሲል በሀገራችን ከተካሄዱ ምርጫዎች ትመህርት በመውሰድ ወደፊት የሚካሄዱ ምርጫ-ዎች ግልጽ፣ ነጻ፣ ፍትሃዊ ሰላማዊ፣ ህጋዊ፣ ዴሞ-ክራሲያዊ እንዲሆም በህዝብ ተቀባይነት ያላቸው እንዲሆኑ ለማስቻል በምርጫ ወቅት የፖለቲካ ፓርቲዎች፣ እጩዎች፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች አባላት እና ደጋፊዎች የሚመሩበት ዝርዝር የስነምግባር ህግ ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑ፤ በሀገራችን ሰብአዊ እና ዴሞክራሲያዊ መብቶች ሳይሸራረፉ ተግባራዊ መሆን ለሰለጠነ ህጋዊ ዴሞክራሲያዊና ሰላማዊ ትግልና ውድድር ያለውን ፋይዳ በማመንና በመቀበል እንዲሁም የህዝብ ሥልጣን አመንጪነት፣ ባለቤትነትና ተቆጣጣሪነት መብት አጠናክሮ ማስቀጠል አስፈላጊ መሆኑ፤

 

ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ

 

 


 

 


 

ክልላዊ መረጃ

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ