ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ መመሪያዎች መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው የፋይናንስ ድጋፍ የሚከፋፈልበትን አሠራር ለመደንገግ የወጣ ደንብ ቁጥር 5/2001 ዓ.ም
     
 
Banner

መንግሥት ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው የፋይናንስ ድጋፍ የሚከፋፈልበትን አሠራር ለመደንገግ የወጣ ደንብ ቁጥር 5/2001 ዓ.ም E-mail

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌ

አንቀፅ 1 አውጪው አካል

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባ አዋጅ ቁጥር 573/2000 ዓ.ም አንቀፅ 61  በተሰጠው ስልጣን መሠረት ይህንን ደንብ አውጥቷል፡፡

 

አንቀፅ 2 አጭር ርዕስ

ይህ ደንብ “ለፖለቲካ ፓርቲዎች የሚሰጠው ድጋፍ የሚከፋፈልበትን አሠራር ለመደንገግ የወጣ ደንብ ቁጥር 5/2001 ዓ.ም” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

 

ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ


 

 

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ