|
በምርጫ ወቅት በብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በየደረጃው ስለሚቋቋም የአቤቱታ ሰሚ ኮሚቴ አደረጃጀት እና አሠራር ደንብ ቁጥር 1/2001 ዓ.ም. (የተሻሻለው) |
|
|
ማንኛውም ኢትዮጵያዊ ዜጋ የመምረጥ እና ወይም የመመረጥ መብቱን በሥራ ላይ ሲያውል በምርጫ ሂደት የሚነሱ ክርክሮችን በወቅቱ በመፍታት ሁሉም ዜጋ ዲሞክራሲያዊ መብቱን በሥራ ላይ እንዲያውል ማስቻሉ ተገቢ በመሆኑ፣
ምርጫን ነፃና ፍትሃዊ ለማድረግ በምርጫ አፈፃፀም በየደረጃው የሚነሱ አቤቱታዎችን ተመልክቶ ወቅታዊ መፍትሄ የሚሰጥ በየደረጃው የሚቋቋመውን አካል አደረጃጀት እና አሠራር በመደንገግ በምርጫ ሂደት ለሚነሱ አቤቱታዎችና ክርክሮች አፈታት ግልፅ አሰራር ማስፈን በማስፈለጉ፣
ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ
|
|
Last Updated on Wednesday, 17 March 2010 18:23 |