|
የድምፅ አሰጣጥ፣ ቆጠራና ውጤት አገላለፅ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 5/2002 ዓ.ም. (የተሻሻለው) |
|
|
ክፍል አንድ
ጠቅላላ ድንጋጌ
አንቀፅ 1. አውጭው ባለስልጣን
የኢትዮጵያ ብሔራዊ የምርጫ ቦርድ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የምርጫ ህግ አዋጅ ቁጥር 532/1999 ዓ.ም. አንቀፅ 7 ንዑስ አንቀፅ 19 እና አንቀፅ 110 መሠረት ይህንን መመሪያ አውጥ…ል፡፡
አንቀፅ 2. አጭር ርዕስ
ይህ መመሪያ “የድምፅ አሰጣጥ፣ ቆጠራና ውጤት አገላለፅ አፈፃፀም መመሪያ ቁጥር 5/2002 ዓ.ም.” ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡
ወደ ኮምፒዩተሩ አስቀምጥ
|