|
ከምርጫ ጋር ተያይዞ ለሚፈፀሙት ወንጀሎች ጋር በተያያዘ የወጣ ሕግ ከ1996 አዲሱ የወንጀል ሕግ የተወሰደ የሕግ ድንጋጌዎች የወንጀል ሕግ |
|
|
ርዕስ አምስት
በሕዝባዊ ምርጫዎችና በድምፅ አሰጣጥ ላይ የሚፈፀሙ
ወንጀሎች
አንቀጽ 466 ለምርጫ የሚደረግ ስብሰባንና የምርጫ ሂደትን ማወክና ማሰናከል
1. ማንም ሰው በሕግ የተፈቀደ ከምርጫ ጋር የተገናኘ ሕዝባዊ ስብሰባን ወይም
በሚመለከታቸው ባለሥልጣኖች ቁጥጥር በአግባቡ የሚደረግ የድምፅ አሰጣጥን
ወይም ምርጫን አግባብ በሌለው በማናቸውም መንገድ ያወከ፣ የከለከለ፣ ያደናቀፈ
ወይም እንዲቋረጥ ያደረገ አንደሆነ
ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ
|