|
የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2002 ዓ.ም |
|
|
የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞች የምርጫ
አዘጋገብ የስነምግባር ደንብ
ቁጥር 6/2002 ዓ.ም
መገናኛ ብዙሀን በዴሞክራሲያዊ የምርጫ ሂደት ውስጥ መራጮችን በማበረታታት፣ ለመራጮች ውሳኔ የሚያግዙ የተሟሉ መረጃዎችን በማቅረብ፣ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ሚና መጫወት እና ከመንግስት፣ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸውን ነፃና ገለልተኛ አድርገው በመንቀሳቀስ ፍትሀዊ፣ ሚዛናዊና ትክክለኛ ሪፖርትና ዘገባ ማቅረብ እንዲችሉ፣
ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ
|