ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ መመሪያዎች የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2002 ዓ.ም
     
 
Banner

የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የስነምግባር ደንብ ቁጥር 6/2002 ዓ.ም E-mail

የመገናኛ ብዙሀን እና የጋዜጠኞች የምርጫ

አዘጋገብ የስነምግባር ደንብ

ቁጥር 6/2002 ዓ.ም

 

 

መገናኛ ብዙሀን በዴሞክራሲያዊ የምርጫ ሂደት ውስጥ መራጮችን በማበረታታት፣ ለመራጮች ውሳኔ የሚያግዙ የተሟሉ መረጃዎችን በማቅረብ፣ በሂደቱ ውስጥ ጉልህ ሚና መጫወት እና ከመንግስት፣ ከፖለቲካ ፓርቲዎች እና ከማንኛውም እጩ ተወዳዳሪ ራሳቸውን ነፃና ገለልተኛ አድርገው በመንቀሳቀስ ፍትሀዊ፣ ሚዛናዊና ትክክለኛ ሪፖርትና ዘገባ ማቅረብ እንዲችሉ፣

 

ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ

 

 


 

 

ክልላዊ መረጃ

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ