|
የመገናኛ ብዙሃን እና የጋዜጠኞች የምርጫ አዘጋገብ የሥነ-ምግባር ደንብ ቁጥር 6/2002 ዓ.ም. |
|
|
ቀጣዩን ምርጫ ተቀባይነት ያለው ግልፅ፣ ነፃ፣ ፍትሃዊ፣ ሰላማዊና ዴሞክራሲያዊ እንዲሆን ለማስቻል በምርጫ ወቅት የመገናኛ ብዙኃንና ጋዜጠኞች የሚመሩበት ዝርዝር የሥነ-ምግባር ደንብ ማውጣት አስፈላጊ በመሆኑ፤ የመገናኛ ብዙኃን ከምርጫ አስፈጻሚዎች የሚሰጡ ምርጫ ነክ መልዕክቶችን ሕዝቡ እንዲያውቀው በማድረግ ረገድ ያላቸውን ከፍተኛ አስተዋፅኦ በመረዳት፤
ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ
|