ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ መመሪያዎች የተሻሻለው በየደረጃው የሚቋቋሙ የምርጫ አስፈፃሚዎች የስነምግባር መመሪያ ቁጥር 4/2001 ዓ.ም
     
 
Banner

የተሻሻለው በየደረጃው የሚቋቋሙ የምርጫ አስፈፃሚዎች የስነምግባር መመሪያ ቁጥር 4/2001 ዓ.ም E-mail

ምዕራፍ አንድ

ጠቅላላ ድንጋጌ

 

አንቀጽ 1 አውጪው ባለሥልጣን

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በተሻሻለው የኢትዮጵያ የምርጫ ሀግ አዋጅ ቁጥር 532/1999 ዓ.ም በተሰጠው ስልጣን መሰረት ይህንን መመሪያ አውጥቷል፡፡

 

አንቀጽ 2 አጭር ርዕስ

ይህ መመሪያ "የተሻሻለው የምርጫ አስፈፃሚዎች የስነምግባር መመሪያ ቁጥር 4/2001 ዓ.ም" ተብሎ ሊጠቀስ ይችላል፡፡

 

ወደ ኮምፒውተሩ አስቀምጥ

 


 

Last Updated on Thursday, 18 March 2010 11:24
 

 

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ