ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ ዜና ብራቮ ኢትዮጵያ
     
 
Banner

ብራቮ ኢትዮጵያ PDF Print E-mail


በመራጭነት ከተመዘገበሓላ ድምጽ የሚሰጠዉ ህዝብ ቁጥር በየትኛዉም አለም የተመዘገበዉን ያህል አይሆንም፡፡ ለምሳሌ IDEA የተባለ በአለም አቀፍ ምርጫ ጥናት ላይ የሚሰራ ድርጅት ይፋ ያደረገዉ ዳታ እንደሚያመለክተዉ በአለምዓቀፍ ደረጃ ድምጽ የሰጠዉ ሕዝብ ብዛት 67.3፣ከኢትዮጵያ ዉጪ ባሉ የአፍሪካ ሀገራት 64.0 ሲሆን በኢትዮጵያ ግን 93.4 ፐርሰንቱ ነዉ ፡፡ ብራቮ ኢትዮጵያ፡፡ታዲያ ይህ ዉጤት ቀጣይም በልህቀት እንዲቀጥል 5ኛዉ ጠቅላላ ምርጫ ላይ አሻራችንን እናሳርፋ፡፡ 

 

 

ክልላዊ መረጃ

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ