ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ ዜና የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅጻቅጾች፣ ቁሳቁሶች እና የምርጫ ህግ ሰነዶችን እያሰራጨ ነዉ
     
 
Banner

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለመራጮች ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅጻቅጾች፣ ቁሳቁሶች እና የምርጫ ህግ ሰነዶችን እያሰራጨ ነዉ PDF Print E-mail

ቦርዱ ከዚህ በፊት የእጩዎች መመዝገቢያ ሰነድና የመታወቂያ ካርድ በመላዉ ሀገሪቱ 100 ፐርሰንት ማጠናቀቁ የሚታወስ ሲሆን አሁን ደግሞ ለመራጮች ምዝገባ የሚያስፈልጉ ቅጾች፣ቁሶችና ሰነዶች መሰራጨት ጀምረዋል፡፡
በዛሬዉና በነገዉ እለት ትግራይ ሙሉ በሙሉ፣ሰሜን አማራ፣ምዕራብ ኦሮሚያ፣ምራባዊ የደቡብ ክልል እና ኢትዮጵያ ሶማሊ ክልል የሚሰራጩት ቁሳቁሶች እየወጡና የሚወጡ ሲሆን በቀጣዮቹ አምስት ቀናት ዉስጥ በመላዉ ሀገሪቱ ተሰራጭተዉ ያልቃሉ


 

 

 

ክልላዊ መረጃ

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ