ቌንቌ | Language
     
 
መግቢያ ዜና የምርጫ ክልል ምርጫ አስፈጻሚዎች ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ፡
     
 
Banner

የምርጫ ክልል ምርጫ አስፈጻሚዎች ስልጠና በስኬት ተጠናቀቀ፡ PDF Print E-mail

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በመላዉ ሀገሪቱ በተመረጡ 11 ከተሞች ሲሰጣቸዉ የነበሩ የምርጫ ክልል ምርጫ አስፈጻሚዎች ስልጠና በስኬት አጠናቀቀ፡፡
ቦርዱ በጂግጂጋ ከተማ ባዘጋጀዉ የክልሉ ምርጫ አስፈጻሚዎች የመዝጊያ ስልጠና ላይ በተለይ የታዳጊ ክልሎችን የምርጫ ክልል ሽፋን ከማስፋት አንጻር ለምርጫዉ ሁሉን አቀፋዊነት ማሳካት የድርሻዉን እየተወጣ ስለመሆኑ እንደሚያሳይ በክልሉ የሚገኙ የምርጫ ክልል አስፈጻሚዎች ገልጸዋል፡፡

 

 

 

 

 

ክልላዊ መረጃ

አዳዲስ ዝግጅቶች

ለጊዜው ምንም ዝግጅት አልተገኘም
 


ኮፒራይት © 2010
የኢትዮጵያ ብሔራዌ ምርጫ ቦርድ